የልህቀት ማዕከላትን በመገንባት ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን ለማፍራት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሞያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የልህቀት ማዕከላትን በመገንባት ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን ለማፍራት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሞያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስትራቴጂዎች ስኬትና ፈተናዎችን ከባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል፡፡ የምክክር መድረኩ ተሳታፊዎች እንዳስረዱት የቴክኒክና ሙያ ትህምርትና ስልጠና ተቋማት የኢንደስትሪውን አቅም በማሳደግ ብቃት ያለው የሰው ሀይል ማፍራትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ በሁለትዮሽ ስልጠና ኢንደስትሪዎች ከግንዛቤ ማስጨበጭ እስከ ተግባር ስልጠና መመቻቸቱን ገልጸዋል፡፡
የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ውጤታማ የኮሙኒኬሽን አመራር ለከተማችን ህዳሴ በሚል መሪ ቃል ለኮሙኒኬሽን አመራሮች ሰሲጠው የነበረው የአቅም መገንቢያ ስልጠና አጠናቀቀ፡፡
የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ውጤታማ የኮሙኒኬሽን አመራር ለከተማችን ህዳሴ በሚል መሪ ቃል ለኮሙኒኬሽን አመራሮች ሰሲጠው የነበረው የአቅም መገንቢያ ስልጠና አጠናቀቀ፡፡
በስልጠናው ተገኝተው የመዝግያ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሓላፊ ወ/ሮ #ዳግማዊት_ሞገስእንደገለፁት አዲስ አበባ የዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ከተማ እንደመሆኗ መጠን ዘመኑ የሚፈልገውን የመረጃ ስርዓት እንዲገነባ ጥረት እየተደረገ መሆኑንና አመራሩ ከዚህ ስልጠና ግብአት በመውሰድ በቀውስ ግዜ ለሚያጋጥሙ ችግሮች ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ በመስጠት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል ብለዋል፡፡

የከንቲባው መልዕክት የከንቲባው መልዕክት

ክቡር አቶ ድሪባ ኩማ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ

ማስታወቂያዎች ማስታወቂያዎች

ማስታወቂያ 3

ማስታወቂያ 3 ማስታወቂያ ማስታወቂያ ማስታወቂያ 3 ማስታወቂያ 3 ማስታወቂያ ማስታወቂያ ማስታወቂያ 3

ማስታወቂያ 1

ማስታወቂያ 3 ማስታወቂያ ማስታወቂያ ማስታወቂያ 3 ማስታወቂያ 3 ማስታወቂያ ማስታወቂያ ማስታወቂያ 3

ማስታወቂያ 2

ማስታወቂያ 2 ማስታወቂያ 2 ማስታወቂያ 2 ማስታወቂያ 2 ማስታወቂያ 2 ማስታወቂያ 2

ሁሉንም ማስታወቂያዎች