ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ

የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ ራዕይ

በ2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ በሲቪል ሰርቪስ አሰራር ውጤታማ የሰው ሀብት ስራ አመራር ስታንዳርድን ካሟሉ መካከለኛ ገቢ ካላቸው የአለም ከተሞች አንዷ እንድትሆን ማድረግ፡

የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ ተልእኮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ አስፈጻሚ አካላት ተልእኮአቸውን በሚገባ ለመወጣት የሚያሰችላቸው፤

 • ውጤታማ አደረጃጀትና አሰራር በመፍጠር፣
 • የሰው ሀብት መረጃ እቅድና ልማት በማደራጀትና በማዘጋጀት
 • ዘመናዊና ፍትሃዊ የሰው ኃብት አስተዳደር እንዲኖር በማድረግ ለልማትና መልካም አስተዳደር አጋዥ የሆነ ብቃት ያለው ቀልጣፋና ውጤታማ ሲቪል ሰርቪስ መገንባት ነው፡፡

የሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ እሴቶች(VALUES)

 • ግልፅነት
 • ተጠያቂነት
 • የላቀ አገልግሎት እንሰጣለን
 • ለለዉጥ ዝግጁ ነን
 • በእውቀትና በእምነት እንመራለን
 • ቀዳሚ ሀብታችን የሰዉ ሃይል ነዉ
 • ሜሪትን ማስከበር ቀዳሚ ተግባራችን ነው
 • ለመረጃ ጥራት ትኩረት እንሰጣለን

ድረ ገጽ - http://www.aacsa.gov.et