ራዕይ፣ ተልዕኮና ዕሴት ራዕይ፣ ተልዕኮና ዕሴት

ተልዕኮ

የአዲስ አበባ ከተማ፣ ጸጥታና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ የነዋሪነቷን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞችንና ፍላጐቶች የምታሟላና ለዓለም አቀፍ ዲኘሎማሲ ምቹ እንድትሆን ማድረግ፡፡

ራዕይ

አዲስ አበባ ከተማ 2012 ዓ.ም መካከለኛ ገቢ ካላቸው ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ የሆነች፣ ለኑሮ ምቹና የመልካም አስተዳደር ተምሳሌት እንድትሆን ማድረግ ነው፡፡

እሴቶች

  • ተጠያቂነት
  • ግልፅነት
  • ለውጥ ወደ ዝግጁነት
  • የእውቀት አመራር
  • የጥራት አገልግሎት