የአዲስ አበባ ምክር ቤት የአዲስ አበባ ምክር ቤት

ስለ አዲስ አበባ ምክር ቤት

ራዕይ

የአዲስ አበባከተማ ም/ቤት በ2ዐ12 ዓ.ምተደራሽነትያለው ህግበማውጣትና በማስተግበር ተምሳሌት ከሆኑ አስር የዓለም የከተማ ም/ቤቶች አንዱ መሆን፡፡

ተልዕኮ

የአዲስ አበባከተማ ም/ቤትየመልካም አስተዳደር የልማትናየዲሞክራሲያዊ ስርዓትግንባታ የሚያረጋግጡ ከተማ አቀፍ ሕጐችን ህዝቡን አሳትፎ ማውጣት፣አስፈፃሚ አካላትን በመከታተልና በመቆጣጠር የም/ቤቱን እንቅስቃሴዎችና ውሳኔዎች በማሳወቅ የከተማውን ነዋሪተጠቃሚ ማድረግ፡፡

እሴቶች

  1. የህግየበላይነትእናረጋግጣለን፡፡
  2. የሕዝቡንውክልናእናረጋግጣለን፣
  3. በም/ቤቱ የዲሞክራሲመብቶችእንዲረጋገጡበትጋትእንሰራለን፡፡
  4. በም/ቤቱ የመቻቻልባህልንእናዳብራለን ፡፡
  5. ኪራይሰብሳቢነትንእንታገላለን፡፡
  6. ሕዝቡንበታማኝነትናበቅንነትእናገለግላለን፡፡