የውበት፣ መናፈሻና ዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ የውበት፣ መናፈሻና ዘላቂ ማረፊያ ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ

ውበት መናፈሻ ዘላቂ ማረፊያ ልማት ኤጀንሲ

የተቋቋመበት አዋጅ፡-

 • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 15/2001 በክፍል ሶስት ምእራፍ አንድ መሰረት ተቋቁሟል፡፡

የተቋቋመበት ዘመን፡-

 • በተጠቀሰው አዋጅ መሰረት ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ ራሱን ችሎየተቋቋመ ሲሆን ከዚያ በፊት ግን የጽዳትና ውበት አስተዳደር ስር ተዋቅሮ ይሰራ ነበር፡፡

ራዕይ

 • በ2012 ዓ.ም አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿና ለእንግዶቿ በአረንጓዴነቷና በውበቷ ተመራጭ የአፍሪካ ከተማ ማድረግ ነው፡፡

ተልዕኮ፡-

 • በህብረተሰቡና በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ የህዝብ መናፈሻዎችንና የከተማዋን አረንጓዴ ልማት በማስፋፋት የመናፈሻና የዘላቂ ልማትና አገልግሎት አሰጣጥን ዘመናዊ ቀልጣፋና ፍትሀዊ በማድረግ የከተማዋን ውበት ማረጋገጥ፡፡

እሴቶች፡-

 • ግልጸኝነት፣
 • ተጠያቂነት፣
 • ለለውጥ ዝግጁነት፣
 • የላቀ አገልግሎት መስጠት፣
 • የሰው ኃይል ቀዳሚ ሀብታችን ነው፣
 • በእውቀትና በእምነት መምራት/መስራት፣
 • የቡድን ስራ ለስኬታማነታችን መሰረት ነው፣
 • ስራዎቻችን የጋራ አመለካከትና ግንዛቤ በመፍጠር ይጀመራሉ፣
 • የከተማዋን ውበትና አረንጓዴነት በህብረተሰብ ተሳትፎ እናረጋግጣለን፣

የመስሪያ ቤቱ ዋና ኃላፊ፡-

ስም - አቶ ፀጋዮ ኃ/ማሪያም ገ/ህይወት

ስልክ - 0116545532

ድረ ገጽ - http://www.aabpcda.gov.et