የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ኤጀንሲ የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ኤጀንሲ

የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ኤጀንሲ

ራዕይ

በ2012 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አቅርቦትን ውጤታማና ቀልጣፋ በማድረግ የከተማዋን ልማት እንዲፋጠን ማድረግ፡፡

ተልዕኮ

በአዲስ አበባ ከተማ ውጤታማ ጠመሬት አቅርቦት፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የመሬት ባንክና ጥበቃ ስርአት በመዘርጋት ግልጽና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ የለማ መሬት ለአልሚዎች በማስተላለፍ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሆነች ከተማ ማድረግ፡፡

እሴቶች

  • ግልፅነት
  • ተጠያቂነት
  • የላቀ አገልግሎት መስጠት
  • በእምነትና በእውቀት መምራትና መስራት
  • ስራዎቻችን የጋራ አመለካከትና ግንዛቤ ከመፍጠር ይጀምራል
  • የሰው ኃይል ቀዳሚ ሃብታችን ነው
  • የቡድን ስራ ለስኬታማነታችን መሰረት ነው
  • ፍትሀዊ አሳታፊና ዴሞክራሲያዊ አሰራር መከተል
  • ኪራይ ሰብሳቢነትን በቁርጠኝነት መታገል
  • የአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች የህልውናችን መሰረት ናቸው የሚሉት ይገኙበታል፡፡

የመስሪያ ቤቱ ዋና ኃላፊ፡-

ስም - አቶ በቀለ ገብሬ

ስ.ቁ - 0111 57 31 72

Email - gulbotgar@gmail.com