በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ መከ.መቆ. ጽህፈት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ መከ.መቆ. ጽህፈት ቤት

የተቋቋመት አዋጅ፡- በአዋጅ ቁጥር 11/1995

የተቋቋመበት ዘመን፡- በጥር 1993 ዓ.ም ተቋቋመ፡፡

ራዕይ፡-

በ2012 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ በኤች.አይ.ቪ. ኤድስ ከመያዝ የተጠበቀ፣ ወረርሽኑ የሚያስከትላቸውን ተፅዕኖዎች የሚቋቋም ማህበረሰብ ያላትን ጥራት ያለው የፀረ ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ አገልግሎት የሚሰጥባት የአፍሪካ ተምሳሌት ከተማ ማድረግ፡፡

ተልዕኮ፡-

የአዲስ አበባ ከተማ ሁሉንም አጋሮችና ህብረተሰቡን ያሳተፈና ባለቤት ያደረገ ዘርፈ-ብዙና ሁለንተናዊ የፀረ ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ አገልግሎት በስጠት ከኤች.አይ.ቪ.ኤድስ የተጠበቀና ከተፅዕኖ ነጻ የሆነ አምራች ዜጋ መፍጠር፡፡

እሴቶች

  • ተጠያቂነት
  • ግልፅነት
  • የላቀ አገልግሎት መስጠት
  • በእውቀትና በእምነት መስራት
  • ለለውጥ ዝግጁነት
  • ለሙያ ስነ-ምግባር ተገዥነት
  • ቨይረሱ በደማቸው የሚኝባቸው ወገኖች መርዳት ተቀዳሚ ተግባራችን ነው፡፡

የመ/ቤቱ ዋና ኃላፊ፡-

ስም፡- አቶ ታደሰ አጥላባቸው
ስቁ፡- 0911 20 80 55
ኢ.ሜል፡- at2tadesse@yahoo.com