ህዳር 21/2011 ዓ.ም የከተማ አስተዳደሩ የሸማች ማህበራትና የቀበሌ መዝናኛዎችን ሊፈትሽ ነው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለህብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ የተቋቋሙት የሸማች ማህበራትና የቀበሌ መዝናኛዎች ህብረተሰቡን እንዲያገለግሉ የተቋቋሙ ቢሆንም የሸማች ማህበሮቹ የተደራጁበትን አላማ ስተው ለግለሰብ ጥቅም እየዋሉ፤ ሊያሳኩ የቆሙለትን አላማ ዘንግተው ባልተገባ ድርጊት ውስጥ ተዘፍቀዋል፡፡

በመሆኑም የከተማ አስተዳደሩ ይሄንን ተግባር በአጭር ቀናት ውስጥ አጣርቶ ለህዝብ ይፋ የሚያደርግ ግብረሃይል አቋቁሟል፡፡


ዜናዎች እና ለውጦች ዜናዎች እና ለውጦች