Back

ከስራ ቅጥር ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መመሪያዎችን፣ህጎችን እና ደንቦችን ማሰራጨት

የአደረጃጀትና አሰራር ጥናት ሥራ መነሻው ከተገልጋዮች/ከባለድርሻ አካላት፣ ከአዋጅ እንዲሁም ከኤጀንሲው አመራር የሚቀርቡ የሰውኃብት ሥራ አመራር የጥናት ጥያቄዎች ወይም ፍላጎቶች ሲሆኑ የሥራ ሂደቱ መድረሻ ደግሞ የሰውኃብት ሥራ አመራር የጥናት ውጤቶችን በማስተዋወቅና በማሰራጨት ተገልጋዮችወይምባለድርሻ  አካላት  በውጤቱ  ተጠቅመው  ተልዕኳቸውን ማሳካት ሲችሉነው፡፡

የደመወዝ  ስኬል ጥናት  በተመለከተ በመንግሥት ሠራተኞት  አዋጅ ቁጥር6/2000 መሰረት ኮሚሽኑበአጠቃላይ ለሲቪል ሰርቪሱ የሚያገለግል የደመወዝ  ስኬል እያጠናለካቢኔው ለውሣኔያቀርባል፣ ሲፈቀድም አፈፃፀሙን ይቆጣጠራ  የደመወዝ  ስኬሉ  ለእያንዳንዱ  ደረጃ  መነሻና መድረሻ  እንዲሁምበየጊዜው የሚደረገውን  የደመወዝ ጭማሪ  የሚያመለክቱ እርከኖች  ይኖሩታል

 የሰውሀብት ሥራአመራር ማስፈፀሚያ ሰነዶች ጥናት መሥሪያ ቤቶች የሰውሀብት አስተዳደር ሰራዎችን በአግባቡ ህግ በሚፈቅደው መሰረት ማከናወን እንዲችሉ ኤጀንሲው በየወቅቱ የሚወጡ አዋጆችን ተከትሎ የሚያወጣችው ዝርዝር የአሰራር መግለጫዎት ናቸው፡፡ ሰርኩላሮች ደግሞ መስሪያ ቤቶች የሰው ሀብት ሰራ አመራር አፈፃፀም ላይ ያጋጠሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ኤጀንሲው አውጥቶ የሚያስተላልፋቸውን የአሰራር መግለጫዎች ናቸው፡፡  ኤጀንሲው በአዋጅ የተሰጠው ስልጣን በመነሳት የተለያዪ የሰው ሀብት ስራ አመራር ሰርኩላሮችን ሲያወጣ የቆየ መሆኑ ይታቀቃል፡፡

አዋጅቁጥር6/2000 ከመውጣቱ በፊት ኤጀንሲው የተለያዪ መመሪያዎችና ሰርኩላሮች ወጥተው ሥራ ላይ እንዲውሉ ያደረገሲሆን ፣ከነዚህው ስጥየተፈ ላጊችሎታዎች መመሪያና የዲሲፕሊን አፈፃፀም መመሪያ  እንደ ምሳሌ መጥቀስ ያቻላል፡፡አዋጅቁጥር6/2000 ከወጣበ ኃላ አዋጁ መመሪያ እንዲወጣባቸው ለያቶ ባስቀመጣቸው ጉዳዮች ላይ 7  የተለያዩ መመሪያዎችን ለማውጣት ጥናቶች ተደርገው ለተገልጋዪች ተሠራጭተዋል፡፡