የእሳትና ድንገተኛ አገልግሎት

Photo

 

ኤጄንሲው በከተማው ውስጥ በህይወትና ንብረት ላይ ሊደርሱ የሚችሉ ሰውሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመከላከል ሰፊ የግንዛቤ ትምህርት ከመስጠት ባሻገር አደጋ ሲከሰትም ፈጥኖ በመቆጣጠር የነዋሪውን ህይወትና የንብረት ደህንነት እንዲጠበቅ ያድርጋል፡፡